BeteDejene: ነገረ ቅዱሳን ክፍል፡- ፮

BeteDejene: ነገረ ቅዱሳን ክፍል፡- ፮: እግዚአብሔርን መምሰል፡- (በጸጋ በመክበር፤)           እግዚአብሔርን የሚመስለው ማለትም የሚተካከለው እንደሌለ ቅዱሳት መጻሕፍት በመተባበር ይመሰክራሉ። እግዚአብሔርን በባህርይ የሚመስለው፥ በሥልጣን የሚተካከለው የለም...