የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ፎሬዎች
ስም አና ትሩጓሜ
ዳግማዊት፡ ሁለተኛ ማለት ነው
ኤልኤዜር፡ አግዚኣብሄር አረዳቴ ነው ማለት ነው
በጎ ሰው፡ ጥሩ ደግ መልካም ሰው ማለት ነው
ቢራራ፡ ቢያሰብ መልካም የሚኣሰን፣ ይቅር የሚል ማለት ነው
ተገኝ፡ የጠፋው የተሰወረው ወየም ኣዲስ ነገር ታወቀ ማለት ነው
ዳኝልኝ፡ ፍረጝልኝ ማለት ሲሆን፣ኣትሙትብኝ በሂውት ኑሪልን ማለት ነው
Newer Post
Older Post
Home