ትንሣኤከ

ትንሣኤከ ለእለኣመን(2)
ብርሃን ከፈኑ ዲቤነ(2)

ትንሣኤህን ለምናምን ለኛ(2)
ብርሃንን ላክልን ወደኛ(2)