ስም እና ትሩጓሜ

ኖህ፡ ጽሩይ፣ወርክ ማለት ነው።
ካሌብ፡ ድል ኣድራጊ የማይፈራ ደፋል ማለት ነው።
ኪዳኔ፡ የተዋዋለበት ካል ማለት ነው።
ኣያልቅበት፡ ያልተፈጸመበት፣ ኣያጣ፣ ኣይቸግረው ማለት ነው።
ፍርሃት፡ መጠጊኣ ማለት ነው። (በግእዝ)