የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ፎሬዎች
ስም አና ትሩጓሜ
ሩፋኤል፡ ፈታሄ ማህጸን ማሌት ነው።
እሙን(በግእዝ)፡ታማኝ የታመነ የተረዳ ማለት ነው።
እንዳይላሉ፡ ነቅተው ተግተው ጠንክረው ይኑሩ ማለት ነው።
ሙሂብ (በግእዝ)፡ ስጦታ ማለት ነው።
አባይ፡ ትልቅ ገናና ብርቱ ማለት ነው።
መቅድም፡ መጀመሪያ ማለት ነው።
ብስራት፡ የምስራች አዲስ ወሬ ማለት ነው።
ትነብብ(በግእዝ) ፡ ትነበብ ትናገር ማለት ነው፡
Newer Post
Older Post
Home