እፁብ-የሚደነቅ ክቡር ማለት ነው።
ሙሒብ(በግዕዝ) ስጦታ ማለትነው።
አምደወርቅ-በወርቅ የተለበጠ ምሰሶ መደገፌያ በቅኔ ማህሌትና በቅድስት መካከል ያለ ማለት ነው።
አወቀ-ተረዳ ተገነዘበ ማለት ነው።
ዉዴ ነህ- የምትፈቀር በዋጋ ሲተመን የሚወዳደርህ የለም እነሆ የዉዴ ቃል በተራሮች ሲዘልል ነው።
ፍሬሕይወት-የሕይወትፍሬ ማለትነው።
ፍርድ አወቀች-መድሃኒት፣መገላገል፣ማስታረቅ፣ማስማማት ቻለች ማለት ነው።
ደሞዜ-ዋጋ ገንዘቤ ማለት ነው።
ወገኔ-የሃገር ልጅ ቤተሰብ ማለት ነው።