ስም እና ትሩጓሜ

አዛኤል፡ እግዚአብሄር ያያል ማለት ነው።
ሞላ፡ ቅትሩ ስፍራው ግረቱ ማለት ነው።
ፈርጽ፡ ቡቃያ ነጋ አዲስ ወጣ በቀለ ማለት ነው።
ረድህን፡ ደገፍከን ሸክን ስራን አገስከን ተቀበልከን ማለት ነው።
በጸጋው፡ በቸርነቱ በምህረቱ በበጎነቱ ማለት ነው።
ስንዱ፡ የተሰናዳች የተዘጋጘች ዝግጙ ማለት ነው።
ትበይን፤ ፍርድ ተስጥ ትወስን ትለይ ማለት ነው።