በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!
ይህ በየሳምንቱ የሚቀርብላችሁ መንፈሳዊ ጥያቄ ነው
ይህ በየሳምንቱ የሚቀርብላችሁ መንፈሳዊ ጥያቄ ነው
1ኛ) አምሥቱ(5) አዕማደ ምሥጢር የሚባሉት ምን ምን ናቸው?
2ኛ) ቤተ ክርስቲያን ስንት ባህሪ አሏት?
3ኛ) እናታችን ቅድስት አርሴማ ሰይፍ ካአረፈባተ በኋላ ለስንት ስዓት ቆመች? የናታችን የአርሴማ ሃገርስ የት ነው?
4ኛ) የእመቤታችን በዓላት ስንት ናቸው?
5ኛ) ማርያም ፊደል የሚለውን ቃል የተናገሩት አባት ማን ናቸው (ማን) ይባላሉ?
6ኛ) ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ክርስትና የተመለሰው ከጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርገት በኋላ በስንተኛው አመት ነው?
7ኛ) መጽሐፍ ነገስት በስንት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል?
8ኛ) ዜና መዋል ማለት ምን ማለት ነው?
9ኛ) ምናሴ ማለት ምን ማለት ነው?
10ኛ)መስፍንት ማለት ምን ማለት ነው?
11ኛ) ቅዱስ ጊዮርጊስ ከዘንዶ አፍ ያዳናት ልጅ ስማ ማን ትባላለች?
12ኛ) አኬልዳማ ማለት ምን ማለት ነው?
13ኛ) ፃድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ በስንት አመተ ምህረት ወደ ኢትዮጵያ ገቡ?
14ኛ ከነሄን የምን ምሳሌ ናት?
15ኛ) ላንች የማይገዛ ህዝብና መንግስት ይጠፋል። ይህን ሀይለ ቃል በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል እናገኛዋለን? ምዕራፍና ቁጥሩን?
16ኛ)በጨረቃ በከዋክብት ላይ ስልጣን የተሰጠው መላክ ማን ነው?
17ኛ) ቁርባን ማለት ምን ማለት ነው?
18ኛ) ደስታ በስንት ይከፈላል?

ጥያቄዎች እነዚህ ናቸዉ በጣም ቀላል ጥያቄ ነው ተሳተፉ።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
የሳምንት ሰው ይበለን
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
የሳምንት ሰው ይበለን