አኔስ በምግባሬ

አኔስ በምግባሬ ደካማ ሆኛለው (2) 
አዘኝልኝ ድንግል አለመሻለው  (2)

የ ዳዊት መሰንቆ የ አሊያስ መና
የ ናሆም መድሃኒት ነይ በደመና (2)
           ኣዝማች
ያንን  የ አሳት ባሂር ኢንዳላይ ደራ
ደረሺሊን ደንገል ሰመሽን ስተር (2)

ኣለቅሳለው አንባ በታም ተቸንቄ
አለምንሻለው በደሌን ኣውቄ (2)