ስም አና ትሩጓሜ

ሃበነ፡ ሰጠኝ ማለት ነው።
ሊቀ መላአኩ፡ የመላአክት ኣለቃ ማለት ነው።
ቅዱስ፡ልዩ,የተቀደሰ,የተባረከ,የነጻ,የበቃ,ቡሩክ,ነጹ,ምስጉን ማለት ነው።
በረጋ፡ በቆመ በተገደበ በተወሰነ ማለት ነው።
ይጥና፡ ይጠንክር ባለበት ይቆይ ማለት ነው።
መሰንበት፡ መቆየት መታገስ ማለት ነው።
ትሩፍት፡ ተረፈ ተትረፈረፈ ማለት ነው።