ልበብርሃን፥ አውነትን ሃቅን አውቀትን ማስተዋልን ያመለክታል ማለት ነው።
ልዑል(በግአዝ)፥ ከፍ ያለ ማለት ነው።
ላዕከ(በግአዝ)፥ ላከ ሰደደ ተላከ ማለት ነው።
አፈራ፥ ፈሬ ማፍራት ዘር ማግኘት ታማኝ አስተምሮ ለውጤት ማብቃት ወይም አተረፈ ማለት ነው።
ኤፍሬም(በእብራዪስት) ፥ አግዚአብሄር በመከራዬ ኣገር አፈራኝ ማለት ነው።
እንየው፥ እንመልከተው በእርጋታ እነመንከተው ስራውን እንይ ማለት ነው።
ሃመር (በግአዝ)፤ መርከብ ማለት ነው።
ሃመረ ኖህ፥ የኖህ መርከብ ማለት ነው።
ሃይቀ ብርሃን፥ ብርሃን የሆነ ሃቅ ማለት ነው።
ሄዋን፥ የህያዋን ሁሉ እናት ማለት ነው።
ምስለ ኣበባ፤ የአበባ ምስል ኣበባ የመሰለች ማለት ነው።