ስም እና ትሩጓሜ


ለታሪክ፡ ደርጊቱ ወደፊት የሚነገር የሚታወቅ ማለት ነው።
ሃብት ይመር፡ ጌታሁን እደግ ግዛ ንዳ ተሾም ተሸለም ማለት ነው
ላመስግነው፡ በተደረገልኝ በተሰጠኝ ሰጦታ በጎ ነገር ላቅርብ ማለት ነው።
መርጊያ፡ መቆሚያ ማረፊያ ማለት ነው።
መዝራእቱ፡ጡንቻ ማለት ነው።
ላንቺ የደሩ፡ ይገዙልሽ የታዘዙሊሽ ማለት አው።
ህዋ፡ ጠፈር ማለት ነው።
ማራኪ፡ ደስ የምታሰኝ ማለት ሲሆን ኢንዲሁም ደል የምታደርጊ የምታሸንፊ ማለት ነው።