ምን ሰማ ዮሃንስ

Third part:
ከ ሴት ከተገኙ ከደቂቀ ኣዳም
ድንግል ስለሆነ በሂወቱ ፍጹም (2)
በማህጸን ሳለ ተመርጦ በጌታ
ለማዳመጥ በቃ የቅዱሳን ሰላምታ (2)