ሰም ኢና ትሩጓሜ

መላኩ፡ የ አግዚኣብሄር መላክ ለ ማዳን ለ ማረጋጋት ለ ኣዳኞነት የሚላክ ማለት ነው።
ምጽላል፡ ጥላ ሆነ ኣለበሰ መተለያ ከለላ ሆነ ማለ ነው።
ሰምረ፡ የተወደደ መልካም የሆነ ያማረ የተዋበ ማለት ነው።
ህልሜ፡ አናፊቁው የነበር አመነው የነበር ጉጉቴ ማለት ነው።