ለ ሃዘኔ ደራሽ ነሽ ለ ችንከቴ
ለ ችግሬም ደራሽ ነሽ
የ ኣምላኬ ኢናት የጌታዬ ኢናት
ድንግል አመቤቴ ወላዲተ ካል
መልካሚቷ አርግብ ድንግል አመቤቴ
ማርያም አናቴ ነሽ ድንግል አመቤቴ
ከፍትረታት ሁሉ ድንግል አመቤቴ
ገናና ነው ክብርሽ ድንግል አመቤቴ
የ ሃዘኔ መጽናኛ ድንግል አመቤቴ
አንባይን ኣባሽ ነሽ ድንግል አመቤቴ
ለ ችግሬም ደራሽ ነሽ
የ ኣምላኬ ኢናት የጌታዬ ኢናት
ድንግል አመቤቴ ወላዲተ ካል
መልካሚቷ አርግብ ድንግል አመቤቴ
ማርያም አናቴ ነሽ ድንግል አመቤቴ
ከፍትረታት ሁሉ ድንግል አመቤቴ
ገናና ነው ክብርሽ ድንግል አመቤቴ
የ ሃዘኔ መጽናኛ ድንግል አመቤቴ
አንባይን ኣባሽ ነሽ ድንግል አመቤቴ