ኤሌያስ፡ ማለት እግዚአብሔር ሃያል ጉልበቴ ነው ያድነናል ማለት ነው፡፡
ኤርምያስ፡ ማለት እግዚአብሔር ርህራሔ አለው ከፍ ያደርጋል ማለት ነው፡፡
ዘውገ፡ ማለት ማነክ ማለት ሁለት ጥንድ ጠምራ ወገን አደረገ ማለት ነው፡፡ (ግዕዝ)
የማነ፡ ማለት ቀኝ ማለት ነው፡፡ (ግዕዝ)
ዜና፡ ማለት ወሬ የምስራጅ አዲስ ነገር ማለት ነው፡፡
ጀንበር፡ ማለት የፀሐይ ስም ትልቅ ብርሃን ማለት ነው፡፡
ቀለቃይ፡ ማለት አስታራቂ ሰለምን የምታመጣ የምታስማማ ማለት ነው፡፡
በአዳ፡ ማለት ነች የፀዳች ማለት ነው፡፡
ፍኖት ሰላም፡ ማለት የሰላም መንገድ ማለት ነው፡፡
ፍፁም፡ ማለት የበቃ ነውር የሌለባት ማለት ነው፡፡