የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ፎሬዎች
የ ሰላሙ መሪ
የ ኣለመን በደል የሰውን ግፍ ኣይቶ
ዘጠና ዘጠኙ መላአክቱን ትቶ
ጽድቅ ለመፈጽም በደልን አጥፊቶ
የ ሰላሙን መሪ የ ሰላሙ ዳኛ
ኣምላክ ተወለደ ተጠመከ ለኛ
የ ሰማዮች ሰማይ
የማይችሉት ንጉስ
ተወልዶ ሲጠመቅ አኛን ለመቀደስ
ተራሮች አንግጠው ዘለሉ አንደ ፈረስ
Newer Post
Older Post
Home