ስም አና ትሩጓሜ

ሰረገላ ብርሃን፡ የብርሃን ሴረገላ ማለት ነው።
ስቡህ፡ ምስጉን፡ ወየም ንጉስ ማለት ነው።
ናቡ ሰናይ፡ አነሆ መልካም።
ክንፈ ርግብ፡ የ ርግብ ክንፍ ማለት ነው።
ወሃቤ ጸጋ፡ ጸጋን የሚሰት ማለት ነው።
አንቁ በሃሪ፡ ጸባዩ አንቁ የሆነ ማለት ነው።
አንቁ ብርሃን፡ የ ሚያበራ አንቁ ማለት ነው።
ስለ ህይወት፡ የ ህይውት ውበት ማለት ነው።
ፈለቀች፡ መነቸች፣ ወታች፣ ኣንጸባረቀሽ፣ በራች ማለ ነው።
ድብቅ፡ ያልተገለጸ ያልተነገረ መስጢር ረቂቅ ማለት ነው።