የ አዋጅ ነጋሪ ቃል

ያዋጅ ነጋሪ ቃል በበረሃ ያለ
የ አግዚኣብሄርን መገድ ኣስተካክሉ ያለ
ምስክርንቱን ዮሃንስ ካስረዳን
ልባችን ለጌታ መልካም መንግድ ይሁን
         የደናግል መመኪአ የመቢይት ገዳም
         ኢትዮጵያን ባርኪልን ድንግል ማርያም
ተራራው ዝክ ይበል ጠማማቅም ይቅና
ካልተስተካከለ መንገድ የለምና
የአግዚኣብሄርን መንገድ አንመስርት ሁላችን
ማለፍያ አንዲሆን ለመጩ ሃብታችን
         የደናግል መመኪአ የመቢይት ገዳም
         ኢትዮጵያን ባርኪልን ድንግል ማርያም
ክፋት አና ተንኮል ከልባችን ይትፋ
ጽድክና ርህራሄ በኛ ላይ ይስፋፋ
ሁለት ልብሶች ያሉት ከማብዛት ልብስን
ለሌላው ያድለው ሁለተኛውን
         የደናግል መመኪአ የመቢይት ገዳም
         ኢትዮጵያን ባርኪልን ድንግል ማርያም
ከበደላችን ኣንጻን ኣደራህን
በክፉ አንዳንተፋ አኛ ባሮችህ
ስጋና ደምህን በክብር ኣግኝተናል
ሂወት አወት ኢንዲሆነን ኣምላክ ተማጽነናል