ስም አና ትሩጓሜ

መጻጉ፡ በሽተኛ ማለት ነው።
ስናፍቅ፡ በተስፋ ሰተበኪህ፣በጉጉት ሲተበከህ ኣገኘሁ ማለት ነው።
ዳመና፡ ዘናብ ሊዘንብ ምልክት ኣሳየ ማለት ነው።
ተዋህዶ፡ ኣንድ ኣንድነት ማለት ነው።
መካሻ፡ በተፋው ወይም አተሰወርው መተክያ ማለት ነው።
ቤዛ፡ ምትክ ማለት ነው።